ይህ ገጽ በራስ-ሰር ተተርጉሟል፤ በአፍ-መፍቻ ቋንቋ ተናጋሪ ግምገማ በመጠባበቅ ላይ ነው።

ለመጨረሻ ጊዜ የታየው
August 22, 2021
መጨረሻ የታወቀው ቦታ
Ethiopia
እየሱስ የነበረው #አባታችን ድንገት ሲታመሙባት ፀበል ወስድንው!!5ቀን ተጠመቆ ግን ጠፍቦን 😢 #8ወረት_እናትና_ልጆች_እያለቀሱ_ነው😢 እኚህ አባታችን #ጎበዜ_አቢራ ይባላሉ!ሻእሎ ኮንስትራክሽን እየሰሩ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በፍቅር ኖረ አካባቢ ይኖሩ ነበር!! የለንጀቻው ቀን የ2ቅ ጎበዜ ፀበል ግን ፍቁም የተለየ ለቤተሰብም በጣም አስደንጋጭ ነገር!ሲናስስቻቸውም ወደ በላ ፌራብሳ ዝንዱ አስራ ባለታ ፀበል ወስደቸው! አቶ ጎበዜ 5ቀናትን ከተመቀ በኋላ ነሐሴ16/2013ላት 6ናዓት አካባቢ ልጆች ድንገት እንቅልፍ ሲወስዳቸው ተነስተው ወጥተው በዛው ቀርተዋል🙏8ወር ቢሆሩ መንገድ ለመንገድ በንክሎተኑ አየን ዬሚል ሰው እንዲል ሲወ አጥተዋል!
የቤተሰብ አባላት ከሆናችሁ፣ እባክዎ ያግኙን።
ስለዚህ ጉዳይ መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ከላይ ጥቆማ ያስገቡ ወይም በ info@missingfromethiopia.org ያግኙን።
ጎበዜ አቢራን አይተው ከሆነ ወይም ሊረዳ የሚችል ማንኛውም መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ያካፍሉን። እያንዳንዱ ጥቆማ ዋጋ አለው።