ይህ ገጽ በራስ-ሰር ተተርጉሟል፤ በአፍ-መፍቻ ቋንቋ ተናጋሪ ግምገማ በመጠባበቅ ላይ ነው።

ለመጨረሻ ጊዜ የታየው
December 5, 2014
መጨረሻ የታወቀው ቦታ
አዳማ፣ ኢትዮጵያ
ከላይ ጥቁር ሙሉ ሱፍ የለበሱ
አቶ ስጠኝ ኢሣ 05/13/14 በአዳማ ከተማ ቀበሌ 09 ነዋሪ ሲሆኑ ከሌሊቱ 9 ሰዓት ከቤቱ እንደወጡ አልተመለሱም ከላይ ጥቁር ሙሉ ሱፍ የለበሱ ሲሆን አቶ ስጠኝ ኢሣ ያለበትን ቦታ የምታውቁ በዚህ አድራሻ ስልክ ቁጥር ብትደውሉ ወይም ብታውቁን ከፍ ያለ ምስጋና ይኖረናል በአ/ር ስም አማፅናለሁ
የቤተሰብ አባላት ከሆናችሁ፣ እባክዎ ያግኙን።
ስለዚህ ጉዳይ መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ከላይ ጥቆማ ያስገቡ ወይም በ info@missingfromethiopia.org ያግኙን።
አቶ ስጠኝ ኢሣን አይተው ከሆነ ወይም ሊረዳ የሚችል ማንኛውም መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ያካፍሉን። እያንዳንዱ ጥቆማ ዋጋ አለው።