ይህ ገጽ በራስ-ሰር ተተርጉሟል፤ በአፍ-መፍቻ ቋንቋ ተናጋሪ ግምገማ በመጠባበቅ ላይ ነው።

ለመጨረሻ ጊዜ የተሰማው
ኤፕሪል 2024
ለመጨረሻ ጊዜ የታየው: ቤተሰቡ አያውቅም
መጨረሻ የታወቀው ቦታ
Raya Qobo, Ethiopia
አብዱ ኑርዬ ጉማታ ለመጨረሻ ጊዜ መቼ ወይም የት እንደታዩ ያውቃሉ? ካዩዋቸው፣ ወይም ያያቸውን ሰው ካወቁ፣ እባክዎ ከታች ባለው ቅጽ ያካፍሉን፣ ትንሽ ቢሆንም። እያንዳንዱ መልዕክት ለቤተሰቡ ይደርሳል።
ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጲያውያን ይህን በምስሉላሊ የምታዩትን የወንድሜን ልጅ አፍልጌ ስሙ አብዱ ኑሪ ጉማታ ይባላል ተወልዶ ያደገው በሰሜን ወሎ ራያ ቆቦ ወረዳ ቀብሌ 0/23 ወርቤ ነው ፡፡ ከቤት የወጣው ጥር 30 ቀን ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ይሁሉ በባህር እየሄደ እየሄነ ተናገረ ፣ የሚን ደረሰኩ ብሎ ይውሉም ተናግሮ ነበር፣ ከዛ የመጨረሻ የደወለው ሚያዚያ 1 ቀን ቢሆ የሚያበል በታላይ መሆኑን ተናግሮ ተዛ ቡሀል ይውሉም አያውቅም፣ ተይዘም ይህን ምንም ይህን የምናቀው ነገር የለም ቤተሰብ በጭቀት ላይ ነው ያለው፡፡ ውድ የሆነ ልጆች ሽር በአጭደገ ተብበላችሁ
የቤተሰብ አባላት ከሆናችሁ፣ እባክዎ ያግኙን።
ስለዚህ ጉዳይ መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ከላይ ጥቆማ ያስገቡ ወይም በ info@missingfromethiopia.org ያግኙን።
አብዱ ኑርዬ ጉማታን አይተው ከሆነ ወይም ሊረዳ የሚችል ማንኛውም መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ያካፍሉን። እያንዳንዱ ጥቆማ ዋጋ አለው።