ይህ ገጽ በራስ-ሰር ተተርጉሟል፤ በአፍ-መፍቻ ቋንቋ ተናጋሪ ግምገማ በመጠባበቅ ላይ ነው።
ለመጨረሻ ጊዜ የታየው
January 1, 1996
መጨረሻ የታወቀው ቦታ
ወልዲያ፣ ኢትዮጵያ
ቃልኪዳን እሸቱ እባላለሁ ተወልጄ ያደኩት ወልድያ ከተማ ነው ትንሽ ወንድሜ #ጀንሰን_እሸቱ(ጀንሰን ሸጋው) በ1996ዓም ለማደገ ተሰጦት እከስ እሁን ላገኙው አልቻልኩም። ከእሱ ውጪ ምንም ወንድም የለኝም 20 አመታትን ያክል የት ሆኖ ይሆን እያልኩ እከስ አሁን አለሁ። ጀንሰን በሰራተኛ ማህበራዊ ጉዳይ በኩል በሰጦም ሊያሳልጉት የወሰዱት ድርጅት ይሁን ግሳሰብ ለውቅ አልቻልኩም። ሲኒድ የተነሳገው ምስል እዚህ ምስል ላይ ተያይዘል ጀንሰን ለማግኘት አገዛኝ በወንድሜ አጨክትብኛ።
የቤተሰብ አባላት ከሆናችሁ፣ እባክዎ ያግኙን።
ስለዚህ ጉዳይ መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ከላይ ጥቆማ ያስገቡ ወይም በ info@missingfromethiopia.org ያግኙን።
ጀንሰን እሸቱን አይተው ከሆነ ወይም ሊረዳ የሚችል ማንኛውም መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ያካፍሉን። እያንዳንዱ ጥቆማ ዋጋ አለው።