ይህ ገጽ በራስ-ሰር ተተርጉሟል፤ በአፍ-መፍቻ ቋንቋ ተናጋሪ ግምገማ በመጠባበቅ ላይ ነው።
ለመጨረሻ ጊዜ የታየው
April 21, 2013
መጨረሻ የታወቀው ቦታ
Dibate, Ethiopia
አፍልጉኝ ይህ የምትመለከቱት በመተከል ድባጤ ወረዳ ተወልዶ ያደገ ሲሆን ህያን እድሜዉ የ13 አመት ልጅ ሲሆን ስመም ቤቲ ወይም ሚባረክ ይህንስ ታደለ በጣባል ይታወቃል እናም በቀን 21 /04/2013 ከቤት በጥዋት እንደወጣ አልተመለሰም እናቱም እንኩም ከዘን ቀን ጀምሮ እህል የሚበል ነገር አልቀመሶችም እስከካችሁ ያያችሁ ካላችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውላችሁ አላውቁን
የቤተሰብ አባላት ከሆናችሁ፣ እባክዎ ያግኙን።
ስለዚህ ጉዳይ መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ከላይ ጥቆማ ያስገቡ ወይም በ info@missingfromethiopia.org ያግኙን።
ቤቲ ወይም ምባረክ ይህንስ ታደለን አይተው ከሆነ ወይም ሊረዳ የሚችል ማንኛውም መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ያካፍሉን። እያንዳንዱ ጥቆማ ዋጋ አለው።