ይህ ገጽ በራስ-ሰር ተተርጉሟል፤ በአፍ-መፍቻ ቋንቋ ተናጋሪ ግምገማ በመጠባበቅ ላይ ነው።
ለመጨረሻ ጊዜ የታየው
March 27, 2016
መጨረሻ የታወቀው ቦታ
Geferza, Ethiopia
ጥቁር ሠማያዊ ጃኬት እና ጥቁር ታይት በክፍት ጫማ ነዉ።
ተፈላጊዋ ተማሪ ዳባራ ወላስ ትብላለች ዕድሜዋ 16 ሲሆን አክሎ ቃሉ ት/ቤት ስምንተኛ ክፍል ተማሪ ናት መጋቢት27/2016 ከመኖሪያዋ ገፈርዛ ብራሪዩ በአዲሱ አኔ ዳማ ክ/ክ ከጠዋቱ 12:00 ገደማ ከቤተሠቦቿ ቤት እንደወጣች አልተመለሠችም በዋዙ ሰብሳቤ የነበረችዉ አለይ ጥቁር ሠማያዊ ጃኬት እና ጥቁር ታይት በክፍት ጫማ ነዉ። መጥፋቶን አስመልክቶ አክሎ ጨረታ/ብራሪዩ እና ብራዩ አኔ ዳማ ፖሊስ ጣቢያ አመልክተናል ተማሪ ዳባራ ያዩ ወይም ያገኙ በዘህ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ ጥቁማ ያድርግልን።
የቤተሰብ አባላት ከሆናችሁ፣ እባክዎ ያግኙን።
ስለዚህ ጉዳይ መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ከላይ ጥቆማ ያስገቡ ወይም በ info@missingfromethiopia.org ያግኙን።
ዳባራ ወላስን አይተው ከሆነ ወይም ሊረዳ የሚችል ማንኛውም መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ያካፍሉን። እያንዳንዱ ጥቆማ ዋጋ አለው።