ለመጨረሻ ጊዜ የታየው
September 10, 2011
መጨረሻ የታወቀው ቦታ
Bahir Dar, Ethiopia
የአፋልንን የጫንቀት ጣር ይሄ የምትመለከቱት ልጄ አሁድ አለት የካቲት 10 / 2011 ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም ያየው ሰው ካለ ቢያሳውቀን ወርታውን እንከፍላለን ስሙም ሳሊም ሁሴን ሲሆን መኖሪያችንም ባህር ዳር ነው
If you are family members, please contact us. የቤተሰብ አባላት ከሆናችሁ፣ እባክዎ ያግኙን።
ስለዚህ ጉዳይ መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ከላይ ጥቆማ ያስገቡ ወይም በ info@missingfromethiopia.org ያግኙን።
ሳሊም ሁሴንን አይተው ከሆነ ወይም ሊረዳ የሚችል ማንኛውም መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ያካፍሉን። እያንዳንዱ ጥቆማ ዋጋ አለው።