ለመጨረሻ ጊዜ የታየው
January 1, 2023
መጨረሻ የታወቀው ቦታ
Addis Ababa, Ethiopia
ይህ የ9 ዓመት ህፃን በሱፍቃድ ተከተለ ይባላል! ትላንት ጻጥዋ3 አበጃሌ ከሚባል ሰፈር "ሽንፌን ልፀና" ብሎ ወደ ዓሮ ሄዶ በዘሮ ጠፍቷል:: እናት በአዲስ አመት ዋዜማ እያለቀሰች እየፈለገችው ነው!
If you are family members, please contact us. የቤተሰብ አባላት ከሆናችሁ፣ እባክዎ ያግኙን።
ስለዚህ ጉዳይ መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ከላይ ጥቆማ ያስገቡ ወይም በ info@missingfromethiopia.org ያግኙን።
ሱፍቃድ ተከተለን አይተው ከሆነ ወይም ሊረዳ የሚችል ማንኛውም መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ያካፍሉን። እያንዳንዱ ጥቆማ ዋጋ አለው።