ይህ ገጽ በራስ-ሰር ተተርጉሟል፤ በአፍ-መፍቻ ቋንቋ ተናጋሪ ግምገማ በመጠባበቅ ላይ ነው።
ለመጨረሻ ጊዜ የታየው
April 21, 2013
መጨረሻ የታወቀው ቦታ
ዲባጤ፣ ኢትዮጵያ
የጠፋ ልጅ፦ ይህ የምትመለከቱት ልጅ በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ተወልዶ ያደገ ሲሆን፣ እድሜው የ13 ዓመት ልጅ ነው። ስሙ ቤቢ ወይም ሙባረክ ተብሎ የሚታወቅ ሲሆን፣ ደግሞ ታደለ ተብሎም ይጠራል። በቀን 21/04/2013 ከቤቱ በጥዋት እንደወጣ አልተመለሰም። እናቱም ከዚያ ቀን ጀምሮ ምንም ምግብ አልቀመሰችም። እስካሁን ያያችሁት ካለ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውላችሁ አሳውቁን።
የቤተሰብ አባላት ከሆናችሁ፣ እባክዎ ያግኙን።
ስለዚህ ጉዳይ መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ከላይ ጥቆማ ያስገቡ ወይም በ info@missingfromethiopia.org ያግኙን።
ቤቢ ወይም ሙባረክ ይህነስ ታደለን አይተው ከሆነ ወይም ሊረዳ የሚችል ማንኛውም መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ያካፍሉን። እያንዳንዱ ጥቆማ ዋጋ አለው።