ይህ ገጽ በራስ-ሰር ተተርጉሟል፤ በአፍ-መፍቻ ቋንቋ ተናጋሪ ግምገማ በመጠባበቅ ላይ ነው።
ለመጨረሻ ጊዜ የታየው
April 1, 2024
መጨረሻ የታወቀው ቦታ
Raya Qobo, Ethiopia
ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጲያውያን ይህን በምስሉላሊ የምታዩትን የወንድሜን ልጅ አፍልጌ ስሙ አብዱ ኑሪ ጉማታ ይባላል ተወልዶ ያደገው በሰሜን ወሎ ራያ ቆቦ ወረዳ ቀብሌ 0/23 ወርቤ ነው ፡፡ ከቤት የወጣው ጥር 30 ቀን ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ይሁሉ በባህር እየሄደ እየሄነ ተናገረ ፣ የሚን ደረሰኩ ብሎ ይውሉም ተናግሮ ነበር፣ ከዛ የመጨረሻ የደወለው ሚያዚያ 1 ቀን ቢሆ የሚያበል በታላይ መሆኑን ተናግሮ ተዛ ቡሀል ይውሉም አያውቅም፣ ተይዘም ይህን ምንም ይህን የምናቀው ነገር የለም ቤተሰብ በጭቀት ላይ ነው ያለው፡፡ ውድ የሆነ ልጆች ሽር በአጭደገ ተብበላችሁ
የቤተሰብ አባላት ከሆናችሁ፣ እባክዎ ያግኙን።
ስለዚህ ጉዳይ መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ከላይ ጥቆማ ያስገቡ ወይም በ info@missingfromethiopia.org ያግኙን።
አብዱ ኑርዬ ጉማታን አይተው ከሆነ ወይም ሊረዳ የሚችል ማንኛውም መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ያካፍሉን። እያንዳንዱ ጥቆማ ዋጋ አለው።