ይህ ገጽ በራስ-ሰር ተተርጉሟል፤ በአፍ-መፍቻ ቋንቋ ተናጋሪ ግምገማ በመጠባበቅ ላይ ነው።
ለመጨረሻ ጊዜ የታየው
April 9, 2024
መጨረሻ የታወቀው ቦታ
Sarbet area, Addis Ababa, Ethiopia
ይህች ከታት የሚትመለከቱት ልጅ ስሚ መድሃኒት ምልክያስ የምትባል ስሆን በዘሬው ቀን 01.08.2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2 ሰዓት ላይ ህፃን ወደ ት/ት ቤት ለማድረስ ሆዋ ሳርኒሮስ ሰፈር ከወጠችበት ሳትመለስ ስለቀሮች ያያችው ወይም ያለበትን የምታዉቁ በበልክ ቁጥር እንድታሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን ::
የቤተሰብ አባላት ከሆናችሁ፣ እባክዎ ያግኙን።
ስለዚህ ጉዳይ መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ከላይ ጥቆማ ያስገቡ ወይም በ info@missingfromethiopia.org ያግኙን።
መድሃኒት ምልክያስን አይተው ከሆነ ወይም ሊረዳ የሚችል ማንኛውም መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ያካፍሉን። እያንዳንዱ ጥቆማ ዋጋ አለው።