ይህ ገጽ በራስ-ሰር ተተርጉሟል፤ በአፍ-መፍቻ ቋንቋ ተናጋሪ ግምገማ በመጠባበቅ ላይ ነው።
ለመጨረሻ ጊዜ የታየው
January 1, 1987
መጨረሻ የታወቀው ቦታ
Alamata, Ethiopia
ሰላም እኔ ፔጄ አስናቀ እበላለሁ የጠፋችው እህቴ ንች የናታችን ስም እናት አጦሪ ወይም ፈንታው ትበላለች የተወለድነው ራያ ቆባ ነው በወቅቱ እናዬ ያማት ስለንገር የካቴሊክ ቁስ በ1983ከእናዬ እህቴን ወስደው ወደ አለማጣ ለማዘር ትሬዘወች የተሰጠችው ከዘነ በ1987ለማይያ ተሰጠች የወሲዳትን ድርጅት ስጠይቅ ወደ አሜሪካ እንደሂደች እና ፋይሌ ላይ የአስዳጊወቺ ስም እና የሚናፍበት ከተማ እንዲሁም ድፎ እንደሌላት ነው የገገና አባካችሁ አሁን ላይ እናታችን በሂውት የለቲም እኔም አሁን ላይ አለኝ የማልቃት እህቴ ነች አባከቻችሁን በአሙብርባን ስም እጠይቃለሁ
የቤተሰብ አባላት ከሆናችሁ፣ እባክዎ ያግኙን።
ስለዚህ ጉዳይ መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ከላይ ጥቆማ ያስገቡ ወይም በ info@missingfromethiopia.org ያግኙን።
ንችን አይተው ከሆነ ወይም ሊረዳ የሚችል ማንኛውም መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ያካፍሉን። እያንዳንዱ ጥቆማ ዋጋ አለው።