ለመጨረሻ ጊዜ የታየው
March 16, 2019
መጨረሻ የታወቀው ቦታ
Ethiopia
የ12 ዓመት ጠየም ያለች ህፃን
ተፈላጊ ልጃችን ታሪኩ ታደሰ የተባለችው የ12 ዓመት ጠየም ያለች ህፃን ስትሆን ቅዳሜ መጋቢት 07 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 7:30 ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም። ስለሆነም ተፈላጊዋን ያየ ወይንም ያለችበትን የሚያውቅ ካለ ቢጠቁመን ወሮታ ከፋይ ነን።
ኣባላት ስድራቤት እንተኾይንኩም ክትረኽቡና ንዕድም።
ስለዚህ ጉዳይ መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ከላይ ጥቆማ ያስገቡ ወይም በ info@missingfromethiopia.org ያግኙን።
ታሪኩ ታደሰን አይተው ከሆነ ወይም ሊረዳ የሚችል ማንኛውም መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ያካፍሉን። እያንዳንዱ ጥቆማ ዋጋ አለው።