ይህ ገጽ በራስ-ሰር ተተርጉሟል፤ በአፍ-መፍቻ ቋንቋ ተናጋሪ ግምገማ በመጠባበቅ ላይ ነው።
ለመጨረሻ ጊዜ የታየው
July 30, 2024
መጨረሻ የታወቀው ቦታ
Addis Ababa, Ethiopia
መስፍን ጌታቸው ይባላል ፡፡ የዘሬ ሁለት አመት አያት ከሚገኘው ከአበቱ መዋያ ቤት መጣሁኝ ብሎ እንደወጣ እስከዘሬዉ ቀን ድርስ አልተመላለም:: ቤተሰቡ በጠፋ ከ24 ሰለት ውስጥ ጉዳዬን ለፖሊስ አሳወቀዋል :: አንዳንድ ሰዎች ወልጅ አቡት ጋር በመዘወል ያሬድ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ላዊ ጋዜ ደግሞ ሃና ማርያም አካባቢ አንዳደት ይገኙታል:: በቅርቡ ቃለቲ ቶቃል አካባቢ ታይተል ያኤቸው ሲሆን እስከካህን ሌገኝ አልቻለም :: ዕድሜው በ50ዎች አጋማሽ ላይ ሲሆን በ80ዎች ዕድሜ ክልል የሚገኙት ወልድ አቡት በእሱ ምክንያት ከእለት ጤንታታቸው እያሽቆለቆለ ይገኛል :: የለሶት የምታውቁ በዚህ ላከ ቁጥር በማላወቅ ትተባና ዝንድ ወልድ አቡቱ ወላ ቤተሰቡ ይማፅናል !
የቤተሰብ አባላት ከሆናችሁ፣ እባክዎ ያግኙን።
ስለዚህ ጉዳይ መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ከላይ ጥቆማ ያስገቡ ወይም በ info@missingfromethiopia.org ያግኙን።
መስፍን ጌታቸውን አይተው ከሆነ ወይም ሊረዳ የሚችል ማንኛውም መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ያካፍሉን። እያንዳንዱ ጥቆማ ዋጋ አለው።