ይህ ገጽ በራስ-ሰር ተተርጉሟል፤ በአፍ-መፍቻ ቋንቋ ተናጋሪ ግምገማ በመጠባበቅ ላይ ነው።
ለመጨረሻ ጊዜ የታየው
September 6, 2013
መጨረሻ የታወቀው ቦታ
Addis Ababa, Ethiopia
የለበሰችው ልብሱ ከላይ ጥቁር ቲሸርት ከታች ቀይ ጉርድ ነው
የምትመለከቷት ልጅ ወርቅነሽ በላይ ትባላለች እድሜዋ 18 ዓመት ነው አርብ 6/09/2013 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ራ በተ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም ይኸን ልጅ ተወልዳ ያደገችው ራያ ቆቢ ጎባዬ ቡሆሮ አካባቢ ተወልዳ ያደገች ስትሆን ወደ አድስ አበባ ለስልጠና ነበር የመጣችው እባካችሁ በድንግል ማርያም ተበናኝ በተለይ ጀምሮ1 አካባቢ እና ልሱ ምድህነያለም ያላችሁ
የቤተሰብ አባላት ከሆናችሁ፣ እባክዎ ያግኙን።
ስለዚህ ጉዳይ መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ከላይ ጥቆማ ያስገቡ ወይም በ info@missingfromethiopia.org ያግኙን።
ወርቅነሽ በላይን አይተው ከሆነ ወይም ሊረዳ የሚችል ማንኛውም መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ያካፍሉን። እያንዳንዱ ጥቆማ ዋጋ አለው።