آخر مشاهدة
٦ سبتمبر ٢٠١٣
آخر موقع معروف
Addis Ababa, Ethiopia
የለበሰችው ልብሱ ከላይ ጥቁር ቲሸርት ከታች ቀይ ጉርድ ነው
የምትመለከቷት ልጅ ወርቅነሽ በላይ ትባላለች እድሜዋ 18 ዓመት ነው አርብ 6/09/2013 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ራ በተ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም ይኸን ልጅ ተወልዳ ያደገችው ራያ ቆቢ ጎባዬ ቡሆሮ አካባቢ ተወልዳ ያደገች ስትሆን ወደ አድስ አበባ ለስልጠና ነበር የመጣችው እባካችሁ በድንግል ማርያም ተበናኝ በተለይ ጀምሮ1 አካባቢ እና ልሱ ምድህነያለም ያላችሁ
إذا كنتم من أفراد العائلة، ندعوكم للتواصل معنا.
إذا كانت لديك معلومات حول هذه القضية، يرجى إرسال بلاغ أعلاه أو الاتصال بنا على info@missingfromethiopia.org.
إذا رأيت Werqnesh Belay أو لديك أي معلومات قد تساعد، يرجى مشاركتها معنا. كل معلومة مهمة.