
ዝመጨረሻ ዝተራኣየ
ጥሪ 1, 2024
ዝመጨረሻ ዝተፈልጠ ቦታ
Sora, Ethiopia
የአዕምሮ ህመም አለበት ነገር ግን ብዙም አያስታውቁበትም ; ከሱቅ ሲታይ ፍፁም ጤነኛ ሰው ይመስላል
ተፈላገው መርጋ ገመዳ ዊቲ ይባላል የአዲስ ቱሉ (ቡልሳ) ተወልጅ ሲሆን ህወን ቀን #ሶራ_ከተማ ታይቷል ልጅ የአዕምሮ ህመም አለበት ነገር ግን ብዙም አያስታውቁበትም ; ከሱቅ ሲታይ ፍፁም ጤነኛ ሰው ይመስላል ተፈላገው እሮብ ማታ ከቤት ውጦት ጀደ አድሮ ህወስ ቀን ላይ ሶራ 7:00 ላይ አካባቢ ነበር ከዚያም ወደ ፍቼ ቀጥሎም 11:00 ላይ ቡታጆራ ከዚያ በምሽት ወደ ምሽት ወደ ራሂ ላይ ታይቷል እርስ ዐለት ወራቤ ዋሽንግተን አካባቢ ነበር ዕለት አርሶ ከወራቤ ቡታጆራ እንደዜ ሲታወስ ከአርሶ ማታ ጃምሎ ግን አድራሹ ጠፍቶብን አየተጨነቅን ነው
ኣባላት ስድራቤት እንተኾይንኩም ክትረኽቡና ንዕድም።
ብዛዕባ እዚ ጉዳይ ሓበሬታ እንተ ኣሎካ፡ ኣብ ላዕሊ ብልጫ ልኣኽ ወይ ኣብ info@missingfromethiopia.org ርኸቡና።
መርጋ ገመዳ ዊቲ ርኢኻዮ ወይ ክሕግዝ ዝኽእል ሓበሬታ እንተለካ፡ በጃኻ ምሳና ኣካፍል። ነፍሲ ወከፍ ሓበሬታ ኣገዳሲ እዩ።